የሱዳን ጦር በምርጫ አለበለዚያም በፖለቲካዊ ስምምነት


የሱዳን ጦር በምርጫ አለበለዚያም በፖለቲካዊ ስምምነት ካልሆነ በስተቀር ስልጣን አሳልፎ እንደማይሰጥ የጦሩ መሪ ተናገሩ፡፡

ጄ/ል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ሱዳናውያን ለሚመርጡት አካል ስልጣን እናስረክባለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

Comments

Popular posts from this blog