ውዴ

 ═══❁🌺✿🌺❁ ══════


እቅር ብዬሸለው

══════❁✿❁ ══════ 


ያለ ምንም ጥፋት ይቅርታ ጠየቅሽኝ

ግፍ ሳትፈፅሚብኝ በፍቅር አሸነፍሽኝ

በክህደት ቃሌ 

ሰጠሽኝ ምሳሌ


በቃ ተሸነፍሁኝ እጄንም አነሳሁ 

ይቅርታሽ ማረኸኝ እኔነቴን አጣሁ

በደሌ ሳያንስሽ በእምነትሽ ተቀጣሁ


ይቅር በይኝ እህቴ ለሰራሁት ጥፋት

ፍቅርሽን ገፍቼ ለሄድሁባት ሰአት

በጣም ፀፅቶኛል ጥፋቴን ላርማት

ያችን ቀን ላልደግማት

ይቅሮታሽን ስጭኝ ሀቁን ልናገራት


Comments

Popular posts from this blog